• Post:ICT
  • Tuesday, November 11, 2025
  • Read 289
  • 289
  • 265

ዜና ሻሎም

ሻሎም ቢዝነስ እና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ በዓመታዊ ዕቅድ: በያዘው መሰረት ለመምህራን እና ሠራተኞች የአቅም ግንባታ ስልጠና በ"Igniting The Intrapreneurial Spirit" በሚል ርዕስ በአሰልጣኝና ተመራማሪው ዶ/ር ይልማ ገለቱ አንድ ቀን የፈጀ ስልጠና መምህራን እና የአስተዳደር ሠራተኞችን በተቋሙ ውስጥ እንዴት የለውጥ ሐዋርያ መሆን እንደሚቻል እና ማሕበረሰባዊ እና አገራዊ ችግር ፈቺነት መላበስ እንደሚቻል፥ ሰፊ ግንዛቤ የሚያስጨብጥ ስልጠና ተሰጥቷል። በስልጠናው ተሳታፊ የነበሩ ሰልጣኞች እንደገለፁት፥ስልጠናው ችግር ፈቺነት እና አስተሳሰብን በሰፊው የሚያዳብር እንደሆነ ገልፀው፥እንዲህ አይነት ስልጠና ስለተዘጋጀ ተቋሙን አመስግነዋል።

Recommended

  • Tuesday, November 11, 2025
  • By ICT

ዜና ሻሎም

ሻሎም ቢዝነስ እና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ ለ5ኛ ዙር ተማሪዎችን በደማቅ ሁኔታ አስመረቀ።

Read More
  • Tuesday, November 11, 2025
  • By ICT Admin

ዜና ሻሎም

በሻሎም ቢዝነስ እና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ፤ ለኮሌጁ ማሕበረሰብ የሕዝብ ንግግር (Public Speech) በእውቁ ሳይንቲስት ዶ/ር ጥላዬ ታደሰ ተካሄደ።

Read More
  • Tuesday, November 11, 2025
  • By ICT

ዜና ሻሎም

በሻሎም ቢዝነስ እና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ ለመምህራን እና የአስተዳደር ሠራተኞች ሥልጠና ተሰጠ።

Read More